Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ወደ መኝታችን ስንሄድ ይህንን እንድንል ያዙን ነበር፦
اَللَّهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ وَرَبَّ الْأَرْضِ، وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيْلِ وَالْفُرْقَانِ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ، اَللَّهُمَّ أَنْتَ الْأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْآخِرُ فَلَيْسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اِقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ
አልላሁምመ ረብበስ ሰማዋቲ፣ ወረብበል አርዲ፣ ወረብበል አርሺል አዚም፣ ረብበና ወረብበ ኩልሊ ሸይኢን፣ ፋሊቀል ሀብቢ ወንነዋ፣ ወሙንዚለት ተውራቲ ወልኢንጂሊ ወልፉርቃን፣ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ኩልሊ ሸይኢን አንተ አኺዙን ቢናሲየቲህ። አልላሁምመ አንተል አውወሉ ፈለይሰ ቀብለከ ሸይኡን፣ ወአንተል አኺሩ ፈለይሰ ባእደከ ሸይኡን፣ ወአንተዝ ዛሂሩ ፈለይሰ ፈውቀከ ሸይኡን፣ ወአንተል ባጢኑ ፈለይሰ ዱነከ ሸይኡን፣ ኢቅዲ አንነድ ደይነ፣ ወአግኒና ሚነል ፈቅሪ
«አላህ ሆይ! የሰማያት ጌታ፣ የምድር ጌታ እና የታላቁ አርሽ ጌታ የሆንክ። የኛም የሁሉም ነገር ጌታ! ቅንጣትን እና የፍሬ ግንድን ሰንጣቂ (አብቃይ)፣ ተውራትን ፣ ኢንጂልን እና ፉርቃንን (ቁርአንን) ያወረድክ ሆይ! አንተ ግንባር ዘንጋውን ከያዝከው ከመጥፎ ፍጡር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! አንተ የመጀመሪያ ነህ፤ ካንተ በፊት ምንም የለም። አንተ የመጨረሻ ነህ፤ ካንተ በኋላ ምንም የለም። አንተ ግልጽ ነህ፤ ካንተ በላይ ምንም የለም። አንተ ድብቅ (ውስጥ አዋቂ) ነህ፤ ካንተ ሚስጥር ምንም የለም። እዳችንን ክፈልልን፤ ከድህነትም አብቃቃን።» (ሙስሊም፡ 2713)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፩፫