Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا أَصْلِحْ بَيْنَنَا، وَاهْدِنَا سَبِيلَ الْإِسْلَامِ، وَنَجِّنَا مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ، وَاصْرِفْ عَنَّا الْفَوَاحِشَ مَا ظَهْرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ، وَبَارِكْ لَنَا فِي أَسْمَاعِنَا وَأَبْصَارِنَا وَقُلُوبِنَا وَأَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا، وَتُبْ عَلَيْنَا إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ، وَاجْعَلْنَا شَاكِرِينَ لِنِعْمَتِكَ، مُثْنِينَ بِهَا، قَائِلِينَ بِهَا، وَأَتْمِمْهَا عَلَيْنَا
ረብበና አስሊህ በይነና፣ ወህዲና ሱቡለል ኢስላም፣ ወነጅጂና ሚነዝ ዙሉማቲ ኢለን ኑር፣ ወስሪፍ አንነል ፈዋሂሸ ማ ዘሀረ ሚንሀ ወማ በጠነ፣ ወባሪክ ለና ፊ አስማኢና፣ ወአብሳሪና፣ ወቁሉቢና፣ ወአዝዋጂና፣ ወዙርरियያቲና፣ ወቱብ አለይና ኢንነከ አንተት ተውዋቡር ረሂም፣ ወጅአልና ሻኪሪነ ሊኒእመቲከ፣ ሙስኒነ ቢሀ፣ ቃኢሊነ ቢሀ፣ ወአትሚምሀ አለይና
«ጌታችን ሆይ! በመካከላችን (ግንኙነታችንን) አሰተካክል። ወደ ኢስላም ጎዳናዎች ምራን። ከጨለማዎች ወደ ብርሃን አውጣን። ጸያፍ ነገርን - ግልጽ የሆነውንም ድብቅ የሆነውንም - ከኛ ላይ መልስ። በጆሮዎቻችን፣ በዓይኖቻችን፣ በልቦቻችን፣ በሚስቶቻችን (ባሎቻችን) እና በዘሮቻችን ባርክልን። ተመለስልን (ተውባችንን ተቀበል)፤ አንተ ጸጸትን ተቀባይ እና አዛኝ ነህና። ለጸጋህ አመስጋኞች፣ በሷም አወዳሾች እና ተናጋሪዎች አድርገን። በላያችንም ሟላት።» (አል-አደቡል ሙፍረድ፡ 630)
Reference: ሷሒሕ። ሷሒሕ አዳቡ ሙፈረድ፡ ፮፫፻