Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ ያዘወትሩ ነበር፦
اَللَّهُمَّ قَنِّعْنِيْ بِمَا رَزَقْتَنِيْ وَبَارِكْ لِي فِيهِ وَأَخْلِفْ عَلَيَّ كُلَّ غَائِبَةٍ لِي بِخَيْرٍ
አልላሁምመ ቀንንእኒ ቢማ ረዘቅተኒ፣ ወባሪክ ሊ ፊሂ፣ ወአኽሊፍ አለይየ ኩልለ ጋኢበቲን ሊ ቢኸይር
«አላህ ሆይ! በሰጠኸኝ ሲሳይ አብቃቃኝ (አርካኝ)፤ በውስጡም ባርክልኝ። እኔ ዘንድ የሌለውንም (ያጣሁትን ሁሉ) በመልካም ተካልኝ (አስገኝልኝ)።» (አል-ሀኪም፡ 1878)
Reference: ሐሰን (ኢብን ሀጀር)። ፉቱሃቱር ረባኒያ፡ ፬/፫፻፹፫