Loading...
ለቀላል ሂሳብ (ምርመራ) የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
አኢሻ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ) በሶላታቸው ውስጥ ሲማጸኑ ሰማኋቸው፦
اَللَّهُمَّ حَاسِبْنِيْ حِسَابًا يَسِيْرًا
አልላሁምመ ሀሲብኒ ሂሳበን ယሲራ
«አላህ ሆይ! ቀላል የሆነን ሂሳብ ተቆጣጠረኝ (መርምረኝ)።» (አህመድ፡ 24215)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፭፫፯