Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለሙአዝ ኢብኑ ጀበል (ረ.ዐ) የመከሩት ውድ ዱዓ፦
اَللَّهُمَّ أَعِنِّيْ عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ
አልላሁምመ አኢንኒ አላ ዚክሪከ፣ ወሹክሪከ፣ ወሁስኒ ኢባደቲከ
«አላህ ሆይ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን እና አንተን በምርጥ ሁኔታ በመገዛት ላይ አግዘኝ።» (አቡ ዳዉድ፡ 1522)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፳፪