Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ إِيْمَانًا لَا يَرْتَدُّ، وَنَعِيْمًا لَا يَنْفَدُ، وَمُرَافَقَةَ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ (ﷺ) فِي أَعْلَى جَنَّةِ الْخُلْدِ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ኢማነን ላ የርተድዱ፣ ወነዒመን ላ የንፈዱ፣ ወሙራፈቀተ ነቢይዪና ሙሀምመዲን (ሶ.ዐ.ወ) ፊ አእላ ጀንነቲል ኹልድ
«አላህ ሆይ! እኔ የማይመለስ (የማይናወጥ) እምነትን፣ የማያልቅ ጸጋን እና የነቢያችንን (ሶ.ዐ.ወ) ጓደኝነት በዘላለም ጀነት ውስጥ ከፍ ካለው ደረጃ እጠይቅሃለሁ።» (ኢብኑ ሂብባን፡ 1970)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፭/፫፻፸፱