Loading...
ለቅንነት እና ከነፍስ ተንኮል ለመጠበቅ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَلْهِمْنِيْ رُشْدِيْ وَأَعِذْنِيْ مِنْ شَرِّ نَفْسِيْ
አልላሁምመ አልሂምኒ ሩሽዲ፣ ወአኢዝኒ ሚን ሸርሪ ነፍሲ
«አላህ ሆይ! ቅንነቴን ምራኝ (ለግሰኝ)፤ ከነፍሴም ተንኮል ጠብቀኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3483)
Reference: ሐሰን (ኢብን ሓጀር)። ታኽሪጅ ሚሽካት፡ ፫/፳፬