Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ ያደርጉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنْ غَلَبَةِ الدَّيْنِ وَغَلَبَةِ الْعَدُوِّ وَشَمَاتَةِ الْأَعْدَاءِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚን ገለበቲድ ደይኒ፣ ወገለበቲል አዱውዊ፣ ወሸማተቲል አእዳእ
«አላህ ሆይ! ከእዳ ማሸነፍ (መክበድ)፣ ከጠላት ማሸነፍ፣ እና ከጠላቶች ደስታ (شماتة) በአንተ እጠበቃለሁ።» (አን-ነሳኢ፡ 5487)
Reference: ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፭፬፹፯