Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَاهْدِنِيْ وَارْزُقْنِيْ وَعَافِنِيْ أَعُوْذُ بِاللَّهِ مِنْ ضِيْقِ الْمَقَامِ يَوْمَ الْقِيَامَةِ
አልላሁምመግፊር ሊ፣ ወህዲኒ፣ ወርዙቅኒ፣ ወአፊኒ። አዑዙ ቢልላሂ ሚን ዲቂል መቃሚ የውመል ቂያማህ
«አላህ ሆይ! ማርልኝ፣ ምራኝ፣ ሲሳይን ለግሰኝ፣ ጤናን (ደህንነትን) ስጠኝ። በፍርድ ቀን ከመቆሚያ ቦታ ጥበት (ጭንቀት) በአላህ እጠበቃለሁ።» (አን-ነሳኢ፡ 1617)
Reference: ሐሰን ሷሒሕ። ናሳኢ፡ ፩፮፩፯