Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ مَتِّعْنِيْ بِسَمْعِيْ وَبَصَرِيْ وَاجْعَلْهُمَا الْوَارِثَ مِنِّيْ وَانْصُرْنِيْ عَلَى عَدُوِّيْ وَأَرِنِيْ مِنْهُ ثَأْرِيْ
አልላሁምመ መትቲእኒ ቢሰምዒ፣ ወበሰሪ፣ ወጅአልሁመል ዋሪሰ ሚንኒ፣ ወንሱርኒ አላ አዱውዊ፣ ወአሪኒ ሚንሁ ሰእሪ
«አላህ ሆይ! በመስማቴ እና በማየቴ አጣቅመኝ፤ እስከምሞትም ድረስ (ጤናማ) አድርጋቸው። በጠላቴም ላይ እርዳኝ፤ ከእሱም በቀሌን አሳየኝ (ፍትህን ስጠኝ)።» (አል-አደቡል ሙፍረድ፡ 650)
Reference: ሷሒሕ። አዳቡ ሙፈረድ፡ ፮፶፻