Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለው ይጸልዩ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِيْشَةً نَقِيَّةً وَمِيْتَةً سَوِيَّةً وَمَرَدًّا غَيْرَ مُخْزٍ وَلَا فَضِحٍ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ አይሸተን ነቂይየተን፣ ወሚተተን ሰዊይየተን፣ ወመረድደን ገይረ ሙኽዚን ወላ ፋዲህ
«አላህ ሆይ! እኔ ንጹህ ህይወትን፣ ትክክለኛ (ቀጥተኛ) አሟሟትን፣ የማያሳፍር እና የማያዋርድ መመለስን (ወደ አንተ) እጠይቅሃለሁ።» (አል-ሀኪም)
Reference: ሰሂህ (ሱዩቲ)። ጃሚዑስ ሰጊር፡ ፲፭፻፭