Loading...
Language: Amharic
አንድ ሰው ወደ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) መጥቶ «ከጌታዬ ስጠይቅ ምን ልበል?» ብሎ ጠየቃቸው። እሳቸውም «ይህንን በል» አሉት፦
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَارْحَمْنِيْ وَعَافِنِيْ وَارْزُقْنِيْ
አልላሁምመግፊር ሊ፣ ወርሀምኒ፣ ወአፊኒ፣ ወርዙቅኒ
«አላህ ሆይ! ማርልኝ (ወንጀሌን)፣ እዘንልኝ፣ ጤናን (ደህንነትን) ለግሰኝ፣ ስጠኝ (ሪዝቅን)።» (ኢብኑ ማጃህ፡ 3845)
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፵፭