Loading...
Language: Amharic
አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ ያዘወትሩ ነበር፦
اَللَّهُمَّ زِدْنَا وَلَا تَنْقُصْنَا وَأَكْرِمْنَا وَلَا تُهِنَّا وَأَعْطِنَا وَلَا تَحْرِمْنَا وَآثِرْنَا وَلَا تُؤْثِرْ عَلَيْنَا وَأَرْضِنَا وَارْضَ عَنَّا
አልላሁምመ ዚድና ወላ ተንቁስና፣ ወአክሪምና ወላ ቱሂንና፣ ወአእጢና ወላ ተህሪምና፣ ወአሲርና ወላ ቱእሲር አለይና፣ ወአርዲና ወርዶ አንና
«አላህ ሆይ! (መልካም ነገርን) ጨምርልን አትቀንስብን። አክብረን አታዋርደን። ስጠን አትከልክለን። ምረጠን (አብልጠን) በኛ ላይ (ጠላትን) አትምረጥብን። አስደስተን (እርካታን ስጠን) አንተም ከኛ ተደሰት (ውደደን)።» (ቲርሚዚ፡ 3173)
Reference: ሐሰን (በገዊ)። ሸርሑስ ሱናህ፡ ፫/፻፶፬