Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) መስታወት ሲመለከቱ እንዲህ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ أَحْسَنْتَ خَلْقِيْ فَأَحْسِنْ خُلُقِيْ
አልላሁምመ አህሰንተ ኸልቂ፣ ፈአህሲን ኹሉቂ
«አላህ ሆይ! ተፈጥሮዬን (አካሌን) እንዳሳመርክ ሁሉ፣ ስነ-ምግባሬንም አሳምርልኝ።» (አህመድ፡ 24392)
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አህመድ፡ ፳፬፻፫፻፺፪