Loading...
ጀነት አል-ፊርዶስን የመጠየቅያ ዱዓ
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)፦ «አላህን ስትጠይቁ ፊርዶስን ጠይቁት፤ እሱ የጀነት መካከለኛው እና ከፍተኛው ቦታ ነውና» ብለዋል።
Reference: ቡኻሪ፡ ፳፯፻፺