Loading...
Language: Amharic
አንድ ሰው «የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለራሴ ብቻ የምለው ዱዓ አላስተምረኝም?» ሲል ጠየቃቸው። እሳቸውም «እንዴታ! ይህንን በል» አሉት፦
اَللَّهُمَّ رَبَّ مُحَمَّدٍ النَّبِيِّ اِغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ وَأَذْهِبْ غَيْظَ قَلْبِيْ وَأَجِرْنِيْ مِنْ مُضِلاَّتِ الْفِتَنِ مَا أَحْيَيْتَنَا
አልላሁምመ ረብበ ሙሀምመዲን ነቢይዪ፣ ኢግፊር ሊ ዘንቢ፣ ወአዝሂብ ገይዘ ቀልቢ፣ ወአጂርኒ ሚን ሙዲልላቲል ፊተኒ ማ አህየይተና
«አላህ ሆይ! የነቢዩ ሙሀመድ ጌታ! ወንጀሌን ማርልኝ፤ የልቤን ንዴት አጥፋልኝ፤ በህይወት እስካቆየኸን ድረስም ከአሳሳች ፈተናዎች ጠብቀኝ።» (ኢብኑ ማጃህ፡ 3870)
Reference: ሐሰን (ሀይሰሚ)። መጅመዑዝ ዘዋኢድ ፲/፳፯