Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሶላት ውስጥ ይህንን ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الثَّبَاتَ فِي الْأَمْرِ وَالْعَزِيْمَةَ عَلَى الرُّشْدِ وَأَسْأَلُكَ شُكْرَ نِعْمَتِكَ وَحُسْنَ عِبَادَتِكَ وَأَسْأَلُكَ قَلْبًا سَلِيْمًا وَلِسَانًا صَادِقًا وَأَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا تَعْلَمُ وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا تَعْلَمُ وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا تَعْلَمُ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ አስሰባተ ፊል አምሪ፣ ወልአዚመተ አለር ሩሽዲ፣ ወአስአሉከ ሹክረ ኒእመቲከ፣ ወሁስነ ኢባደቲከ፣ ወአስአሉከ ቀልበን ሰሊመን፣ ወሊሳነን ሶዲቀን፣ ወአስአሉከ ሚን ኸይሪ ማ ተእለሙ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ተእለሙ፣ ወአስተግፊሩከ ሊማ ተእለም
«አላህ ሆይ! በነገሮች ላይ ጽናትን፣ በትክክለኛው መንገድ ላይ ቁርጠኝነትን እጠይቅሃለሁ። የጸጋህን ምስጋና፣ እና ያንተን ምርጥ አምልኮ እጠይቅሃለሁ። ሰላማዊ ልብን፣ እውነተኛ ምላስን እጠይቅሃለሁ። ካወቅከው ነገር መልካሙን እጠይቅሃለሁ፤ ካወቅከው ነገር ክፉ ደግሞ በአንተ እጠበቃለሁ። ስለምታውቀው (ወንጀሌም) ምህረት እጠይቅሃለሁ።» (ቲርሚዚ፡ 3407)
Reference: ሷሒሕ ሊ ጋይሪሂ። ታኽሪጅ ሚሽካት፡ ፱፩፭