Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከል አፍወ ወልአፊየተ ፊድ ዱኒያ ወልአኺራህ
«አላህ ሆይ! እኔ በዱኒያም በአኺራም ይቅርታን እና ደህንነትን (አፊያን) እጠይቀሃለሁ።» (ኢብኑ ማጃህ፡ 3871)
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፸፩