Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ أَبُؤُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَىَّ وَأَبُؤُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ
አልላሁምመ አንተ ረብቢ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ፣ ኸለቅተኒ ወአነ አብዱከ፣ ወአነ አላ አህዲከ ወወእዲከ መስተጠእቱ፣ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ሰነእቱ፣ አቡኡ ለከ ቢኒእመቲከ አለይየ፣ ወአቡኡ ቢዘንቢ፣ ፈግፊር ሊ ፈኢንነሁ ላ የግፊሩዝ ዙኑበ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፤ ካንተ ሌላ የሚመለክ አምላክ የለም። ፈጠርከኝ፤ እኔም ባርያህ ነኝ። እኔም በቃልኪዳንህ እና በሩቅ ቃልህ ላይ በቻልኩት አቅም እገኛለሁ። ከሰራሁት ክፉ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ። በኔ ላይ በዋልክልኝ ጸጋህ አምንልሃለሁ (እመሰክርልሃለሁ)። ወንጀሌንም አምንልሃለሁ። ማርልኝ፤ ካንተ ውጪ ወንጀልን የሚምር የለምና።» (ቡኻሪ፡ 6306)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፰፮