Loading...
ለተውባ እና ለኢስቲግፋር (አስተግፊሩላህ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ ይህንን ይሉ ነበር፦
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ وَأَتُوْبُ إِلَيْهِ
አስተግፊሩል ላሀ ወአቱቡ ኢለይሂ
«የአላህን ምህረት እጠይቃለሁ፤ ወደ እሱም እመለሳለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6307)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፻፯