Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ فَأَيُّمَا مُؤْمِنٍ سَبَبْتُهُ، فَاجْعَلْ ذَلِكَ لَهُ قُرْبَةً إِلَيْكَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ
አልላሁምመ ፈአይዩማ ሙእሚኒን ሰበብቱሁ፣ ፈጅአል ዛሊከ ለሁ ቁርበተን ኢለይከ የውመል ቂያማህ
«አላህ ሆይ! የትኛውንም አማኝ የሰደብኩት ብሆን፣ ይህንን (ስድቡን) በፍርድ ቀን ወደአንተ መቃረቢያ አድርግለት።» (ቡኻሪ፡ 6361)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፷፩