Loading...
የላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ ጥቅሞች
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ «ከጀነት ድልቦች አንዱን ድልብ (ሀብት) ላሳየህ?» አሉት። እርሱም «አዎን» አለ። እሳቸውም እንዲህ አሉ፦
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ
«ከአላህ በስተቀር (ብልሃትም ሆነ) ኃይል የለም።» (ቡኻሪ፡ 6384)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፹፬