Loading...
Language: Amharic
አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ ደጋግመው ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ اِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْهَمِّ وَالْحُزْنِ وَالْعَجْزِ وَالْكَسَلِ وَالْجُبْنِ وَالْبُخْلِ وَضَلَعِ الدَّيْنِ وَغَلَبَةِ الرِّجَالِ
አልላሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ ሚነል ሀምሚ፣ ወልሁዝኒ፣ ወልአጅዚ፣ ወልከሰሊ፣ ወልጀብኒ፣ ወልቡኽሊ፣ ወደለኢድ ደይኒ፣ ወገለበቲር ሪጃል
«አላህ ሆይ! እኔ ከጭንቀት እና ከሀዘን፣ ከደካማነት እና ከስንፍና፣ ከፍርሃት እና ከስስታምነት፣ ከእዳ መክበድ እና ከሰዎች ባርነት (ማሸነፍ) በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 2893)
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፸፺፫