Loading...
Language: Amharic
اَلَّذِينَ قَالَ لَهُمُ النَّاسُ إِنَّ النَّاسَ قَدْ جَمَعُوا لَكُمْ فَاخْشَوْهُمْ فَزَادَهُمْ إِيمَانًا وَقَالُوا حَسْبُنَا اللَّـهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلُ ﴿١٧٣﴾ فَانقَلَبُوا بِنِعْمَةٍ مِّنَ اللَّـهِ وَفَضْلٍ لَّمْ يَمْسَسْهُمْ سُوءٌ وَاتَّبَعُوا رِضْوَانَ اللَّـهِ ۗ وَاللَّـهُ ذُو فَضْلٍ عَظِيمٍ ﴿١٧٤﴾
አለዚነ ቃለ ለሁሙን ናሱ ኢንነን ናሰ ቀድ ጀመዑ ለኩም ፈኽሸውሁም ፈዛደሁም ኢማነን ወቃሉ ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል። ፈንቀለቡ ቢኒዕመቲም ሚነላሂ ወፈድሊል ለም የምሰስሁም ሱኡን ወተበዑ ሪዷነላህ፤ ወላሁ ዙ ፈድሊን ዐዚም።
«እነዚያ ሰዎች ለነሱ፡- «ሰዎች በርግጥ ተሰብስበውባችኋልና ፍሩዋቸው» ያሉዋቸውና (ይህ ንግግር) እምነትን የጨመረላቸው፤ «አላህ በቂያችን ነው፤ ምን ያምር መመኪያ!» ያሉም ናቸው። ከአላህ በሆነ ጸጋና ትሩፋትም ክፉ ነገር ያልነካቸው ሆነው ተመለሱ። የአላህንም ውዴታ ተከተሉ። አላህም የታላቅ ትሩፋት ባለቤት ነው።» (ሱረቱ ኣሊ-ኢምራን፡ 173-174)
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫: ፻፸፫-፻፸፬