Loading...
ለሀብት እና ለልጆች በረካ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَكْثِرْ مَالَهُ وَوَلَدَهُ، وَأَطِلْ حَيَاتَهُ، وَاغْفِرْ لَهُ
አልላሁምመ አክሲር ማለሁ ወወለደሁ፣ ወአጢል ሀያተሁ፣ ወግፊር ለሁ
«አላህ ሆይ! ገንዘቡን እና ልጆቹን አብዛለት። በሰጠኸውም ባርክለት። እድሜውን አርዝም፣ እናም ማርለት።» (ቡኻሪ፡ 6344)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፵፬