Loading...
ለአቡ ሁረይራ እናት የተደረገው የሂዳያ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اهْدِ أُمَّ أَبِي هُرَيْرَةَ
አልላሁምመህዲ ኡምመ አቢ ሁረይራህ
«አላህ ሆይ! የአቡ ሁረይራን እናት ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራት።» (ሙስሊም፡ 2491)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፬፺፩