Loading...
Language: Amharic
أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوْءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ
አስበህና ወ አስበሀል-ሙልኩ ሊላሂ ወል-ሀምዱ ሊላሂ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር። ረቢ አሰአሉከ ኸይረ ማ ፊ ሀዘል-የውሚ ወ ኸይረ ማ ባዕደሁ ወ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ፊ ሀዘል-የውሚ ወ ሸሪ ማ ባዕደሁ፣ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል-ከሰሊ፣ ወ ሱኢል-ኪበሪ፣ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚን አዛቢን ፊን-ናሪ ወ አዛቢን ፊል-ቀብር
አነጋን፤ ንግስና ሁሉ የዚህ ጊዜም የአላህ ነው። ምስጋና ሁሉ የአላህ ነው። ከአላህ በስተቀር ሌላ የሚመለክ የለም፣ አንድ ነው፣ ሸሪክ የለውም፣ ንግስናም የርሱ ነው፣ ምስጋናም የርሱ ነው፣ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። ጌታዬ ሆይ የዚህን ቀን መልካም ነገር እና ከዚያም በኋላ ያለውን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከዚህ ቀን ክፉ ነገር እና ከዚያም በኋላ ካለው ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ። ጌታዬ ሆይ ከስንፍና እና ከመጥፎ እርጅና በአንተ እጠበቃለሁ። ጌታዬ ሆይ ከእሳት ቅጣት እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ።