Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ حَبِّبْ عُبَيْدَكَ هَذَا وَأُمَّهُ إِلَى عِبَادِكَ الْمُؤْمِنِينَ وَحَبِّبْ إِلَيْهِمُ الْمُؤْمِنِيْنَ
አልላሁምመ ሀብቢብ ኡበይደከ ሀዛ ወኡምመሁ ኢላ ኢባዲከል ሙእሚኒን፣ ወሀብቢብ ኢለይሂሙል ሙእሚኒን
«አላህ ሆይ! ይህንን ባርያህን (አቡ ሁረይራን) እና እናቱን በአማኝ ባሮችህ ዘንድ አስወድዳቸው። አማኞችንም በእነሱ ዘንድ አስወድዳቸው።» (ሙስሊም፡ 2491)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፬፺፩