Loading...
ለንግድ ትርፍ (በረካ) የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለኡርዋ ያደረጉለት ዱዓ ይህ ነው፦
اَللَّهُمَّ بَارِكْ لَهُ فِي صَفْقَةِ يَمِيْنِهِ
አልላሁምመ ባሪክ ለሁ ፊ ሰፍቀቲ የሚኒሂ
«አላህ ሆይ! በቀኝ እጁ በሚሰራው ስራ (በንግዱ) ላይ ባርክለት።» (ቡኻሪ፡ 3642)
Reference: በይሀቂ፡ ፮/፻፲፪፣ አህመድ፡ ፲፯፻፶