Loading...
በበዳዮች ላይ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ عَلَيْكَ بِقُرَيْشٍ
አልላሁምመ አለይከ ቢቁረይሽ
«አላህ ሆይ! ቁረይሽን (ከሃዲዎችን) ለአንተ ትቻለሁ (ሂሳባቸውን ስጣቸው)።» (ሙስሊም፡ 1794)
Reference: ሙስሊም፡ ፩፯፺፬