Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) የቁረይሽ መሪዎችን ስም በመጥራት ረገሙዋቸው፦
اَللَّهُمَّ عَلَيْكَ بِأَبِي جَهْلِ بْنِ هِشَامٍ وَعُتْبَةَ بْنِ رَبِيْعَةَ وَشَيْبَةَ بْنِ رَبِيْعَةَ وَالْوَلِيْدِ بْنِ عُقْبَةَ وَأُمَيَّةَ بْنِ خَلَفٍ وَعُقْبَةَ بْنِ أَبِيْ مُعَيْطٍ
አልላሁምመ አለይከ ቢአቢ ጀህል ኢብኒ ሂሻም፣ ወኡትበተ ኢብኒ ረቢአህ፣ ወሸይበተ ኢብኒ ረቢአህ፣ ወልወሊድ ኢብኒ ኡቅባህ፣ ወኡመይየተ ኢብኒ ኸለፍ፣ ወኡቅበተ ኢብኒ አቢ ሙአይጥ
«አላህ ሆይ! አቡ ጀህልን፣ ኡትባን፣ ሸይባን፣ ወሊድን፣ ኡመያ እና ኡቅባን ለአንተ ትቻለሁ (ተበቀላቸው)።» (ሙስሊም፡ 1794)
Reference: ሙስሊም፡ ፩፯፺፬