Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَنْجِزْ لِي مَا وَعَدْتَنِي اَللَّهُمَّ آتِ مَا وَعَدْتَنِي اَللَّهُمَّ إِنْ تُهْلِكْ هَذِهِ الْعِصَابَةَ مِنْ أَهْلِ الْإِسْلَامِ لَا تُعْبَدُ فِي الْأَرْضِ
አልላሁምመ አንጂዝ ሊ ማ ወአድተኒ፣ አልላሁምመ አቲ ማ ወአድተኒ፣ አልላሁምመ ኢን ቱህሊክ ሀዚሂል ኢሳበተ ሚን አህሊል ኢስላሚ፣ ላ ቱእበዱ ፊል አርዲ
«አላህ ሆይ! የገባህልኝን ቃል ሙላልኝ። አላህ ሆይ! የገባህልኝን ቃል አምጣልኝ። አላህ ሆይ! ይህቺን የእስልምና ጭፍራ (ቡድን) ካጠፋሃት በምድር ላይ አትመለክም (ተመላኪ አይኖርህም)።» (ሙስሊም፡ 1763)
Reference: ሙስሊም፡ ፩፯፮፫