Loading...
Language: Amharic
إِذْ تَسْتَغِيثُونَ رَبَّكُمْ فَاسْتَجَابَ لَكُمْ أَنِّي مُمِدُّكُم بِأَلْفٍ مِّنَ الْمَلَائِكَةِ مُرْدِفِينَ
ኢዝ ተስተጊሱነ ረበኩም ፈስተጃበ ለኩም አንኒ ሙሚዱኩም ቢአልፊም ሚነል መላኢከቲ ሙርዲፊን።
«(አስታውሱ) ጌታችሁን እርዳታ በጠየቃችሁ ጊዜ (ለእናንተ) የተቀበለላችሁና «እኔ በሺህ መላእክት ተከታታዮች ሲኾኑ እረዳችኋለሁ» (ያላችሁን ጊዜ)።» (ሱረቱል አንፋል፡ 9)
Reference: ሙስሊም፡ ፩፯፮፫