Loading...
Language: Amharic
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اذْكُرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ جَاءَتْكُمْ جُنُودٌ فَأَرْسَلْنَا عَلَيْهِمْ رِيحًا وَجُنُودًا لَّمْ تَرَوْهَا ۚ وَكَانَ اللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرًا ﴿٩﴾ إِذْ جَاءُوكُم مِّن فَوْقِكُمْ وَمِنْ أَسْفَلَ مِنكُمْ وَإِذْ زَاغَتِ الْأَبْصَارُ وَبَلَغَتِ الْقُلُوبُ الْحَنَاجِرَ وَتَظُنُّونَ بِاللَّهِ الظُّنُونَا ﴿١٠﴾ هُنَالِكَ ابْتُلِيَ الْمُؤْمِنُونَ وَزُلْزِلُوا زِلْزَالًا شَدِيدًا ﴿١١﴾
አም ሀሲብቱም አን ተድኹሉል ጀነተ ወለማ የእቲኩም መሰሉለዚነ ኸለው ሚን ቀብሊኩም መሰትሁሙል ባእሳኡ ወድዶራኡ ወዙልዚሉ ሀታ የቁለር ረሱሉ ወለዚነ አመኑ መዐሁ መታ ነስሩላህ፤ አላ ኢንነ ነስረላሂ ቀሪብ።
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሰራዊቶች በመጡባችሁና በነሱ ላይ ነፋስንና ያላያችኋቸውን ሰራዊቶች በላክንባችሁ ጊዜ፣ የአላህን ጸጋ በናንተ ላይ (የዋለውን) አስታውሱ። አላህም የምትሰሩትን ተመልካች ነው። ከበላያችሁና ከበታቻችሁ በመጡባችሁ ጊዜ፣ አይኖችም በፈዘዙ፣ ልቦችም ጉሮሮዎች ዘንድ በደረሱና በአላህም (የተለያየ) መጠራጠርን በተጠራጠራችሁ ጊዜ (አስታውሱ)። በዚያ ስፍራ አማኞች ተፈተኑ፤ ብርቱ መንቀጥቀጥንም ተንቀጠቀጡ።» (ሱረቱ አል-አህዛብ፡ 9-11)
Reference: [፩] ሱራ አል-አህዛብ ፴፫: ፱-፲፩ [፪] ዛዱል መዓድ፡ ፫/፪፻፸፬