Loading...
Language: Amharic
أَمْسَيْنَا وَأَمْسَا الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهَا، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذِهِ اللَّيْلَةِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهَا، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوْءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ
አምሰይና ወ አምሰል-ሙልኩ ሊላሂ ወል-ሀምዱ ሊላሂ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር። ረቢ አሰአሉከ ኸይረ ማ ፊ ሀዚሂል-ለይለቲ ወ ኸይረ ማ ባዕደሀ ወ አዑዙ ቢከ ሚን ሸሪ ማ ፊ ሀዚሂል-ለይለቲ ወ ሸሪ ማ ባዕደሀ፣ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚነል-ከሰሊ፣ ወ ሱኢል-ኪበሪ፣ ረቢ አዑዙ ቢከ ሚን አዛቢን ፊን-ናሪ ወ አዛቢን ፊል-ቀብር
አመሸን እና ምሽቱም ንግስናም የአላህ ሆነ፤ ምስጋና ሁሉ የአላህ ነው። ከአላህ በስተቀር ሌላ የሚመለክ የለም፣ አንድ ነው፣ ሸሪክ የለውም፣ ንግስናም የርሱ ነው፣ ምስጋናም የርሱ ነው፣ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። ጌታዬ ሆይ የዚህች ሌሊት መልካም ነገር እና ከዚያም በኋላ ያለውን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከዚህች ሌሊት ክፉ ነገር እና ከዚያም በኋላ ካለው ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ። ጌታዬ ሆይ ከስንፍና እና ከመጥፎ እርጅና በአንተ እጠበቃለሁ። ጌታዬ ሆይ ከእሳት ቅጣት እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ። አብዱላህ ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳሉት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከላይ የተጠቀሰውን ዱዓ በየጠዋቱ እና በየማታው ይቅሩ ነበር። በጠዋት «አስበህና» ይላሉ... እና በማታ ከ«አስበህና» ይልቅ «አምሰይና» ይላሉ።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፳፫