Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሌሊት ሲነሱ ሶላትን ይጀምሩ ነበር። የሚከተለው የዚያ ክፍል ነው -
وَاهْدِنِيْ لِأَحْسَنِ الْأَخْلَاقِ لَا يَهْدِيْ لِأَحْسَنِهَا إِلَّا أَنْتَ وَاصْرِفْ عَنِّي سَيِّئَهَا لَا يَصْرِفُ عَنِّي سَيِّئَهَا إِلَّا أَنْتَ
ወህዲኒ ሊአህሰኒል-አኽላቂ፣ ላ የህዲ ሊአህሰኒሀ ኢላ አንተ ወስሪፍ 'አኒ ሰዪ'አሀ ላ የሰሪፉ 'አኒ ሰዪ'አሀ ኢላ አንተ
ወደ ምርጥ ስነ-ምግባር ምራኝ፤ ከምርጡ ስነ-ምግባር የሚመራ ከአንተ በስተቀር የለምና። ከመጥፎ ስነ-ምግባርም ጠብቀኝ፤ ከመጥፎው የሚጠብቅ ከአንተ በስተቀር የለምና።
Reference: ሙስሊም፡ ፯፻፸፩