Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُنْزِلَ الْكِتَابِ سَرِيعَ الْحِسَابِ اِهْزِمِ الْأَحْزَابَ اَللَّهُمَّ اهْزِمْهُمْ وَزَلْزِلْهُمْ
አልላሁምመ ሙንዚለል ኪታቢ፣ ሰሪአል ሂሳቢ፣ ኢህዚሚል አህዛበ፣ አልላሁምመህ ዚምሁም ወዘልዚልሁም
«አላህ ሆይ! መጽሐፍን ያወረድክ፣ ሂሳብህ ፈጣን የሆነ፣ እነዚህን ሰራዊቶች (አህዛብን) አሸንፋቸው። አላህ ሆይ! አሸንፋቸውና አናውጣቸው (በትናቸው)።» (ሙስሊም፡ 1742)
Reference: ሙስሊም፡ ፲፯፻፵፪