Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ جَهْدِ الْبَلَاءِ وَدَرَكِ الشَّقَاءِ وَسُوْءِ الْقَضَاءِ وَشَمَاتَةِ الْأَعْدَاءِ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ጀህዲል በላኢ፣ ወደረኪሽ ሸቃኢ፣ ወሱኢል ቀዳኢ፣ ወሸማተቲል አእዳኢ
«አላህ ሆይ! ከመከራ ችግር፣ ከማጣት ደረጃ (ከውድቀት)፣ ከመጥፎ ውሳኔ እና ከጠላት ደስታ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ቡኻሪ፡ 6347)
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፵፯