Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْعَجْزِ وَالْكَسَلِ وَالْجُبْنِ وَالْبُخْلِ وَالْهَرَمِ وَعَذَابِ الْقَبْرِ، اَللَّهُمَّ آتِ نَفْسِيْ تَقْوَاهَا وَزَكِّهَا أَنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا أَنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ وَمِنْ دَعْوَةٍ لَا يُسْتَجَابُ لَهَا.
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን አል-አጅዚ ወል-ከሰሊ፣ ወል-ጁብኒ ወል-ቡኽሊ፣ ወል-ሀረሚ ወአዛቢል ቀብሪ። አልላሁምመ አቲ ነፍሲ ተቅዋሀ፣ ወዘክኪሀ አንተ ኸይሩ መን ዘክካሀ፣ አንተ ወሊይዩሀ ወመውላሀ። አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ኢልሚን ላ የንፈኡ፣ ወሚን ቀልቢን ላ የኽሸኡ፣ ወሚን ነፍሲን ላ ተሽበኡ፣ ወሚን ደእወቲን ላ ዩስተጃቡ ለሀ
«አላህ ሆይ! ከአቅም ማነስና ከስንፍና፣ ከፍርሃትና ከስስት፣ ከእርጅናና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! ለነፍሴ አላህን መፍራቷን ለግሳት፤ አንጻትም፣ አንተ ከሚያነጹት ሁሉ በለጭ ነህ፤ አንተ ጠባቂዋና ጌታዋ ነህ። አላህ ሆይ! ከማይጠቅም እውቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ከማትጠግብ ነፍስ እና ምላሽ ከማያገኝ ዱዓ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2722)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳፪