Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ زَوَالِ نِعْمَتِكَ، وَتَحَوُّلِ عَافِيَتِكَ، وَفُجَاءَةِ نِقْمَتِكَ وَجَمِيْعِ سَخَطِكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን ዘዋሊ ኒእመቲከ፣ ወተሀውዉሊ አፊየቲከ፣ ወፉጃአቲ ኒቅመቲከ፣ ወጀሚኢ ሰኸቲክ
«አላህ ሆይ! ጸጋህ ከሚወገድብኝ (ከሚጠፋብኝ)፣ ጥበቃህ (ጤንነትህ) ከሚቀየርብኝ (ከሚገለበጥብኝ)፣ ከድንገተኛ ቅጣትህ እና ከሁሉም ቁጣህ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2739)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፫፺