Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ ارْزُقْنِي حُبَّكَ وَحُبَّ مَنْ يَنْفَعُنِي حُبُّهُ عِنْدَكَ اَللَّهُمَّ مَا رَزَقْتَنِي مِمَّا أُحِبُّ فَاجْعَلْهُ قُوَّةً لِي فِيمَا تُّحِبُّ، اَللَّهُمَّ وَمَا زَوَيْتَ عَنِّي مِمَّا أُحِبُّ فَاجْعَلْهُ لِي فَرَاغًا فِيمَا تُحِبُّ
አልላሁምመር ዙቅኒ ሁብበከ፣ ወሁብበ መን የንፈኡኒ ሁብቡሁ ኢንደከ። አልላሁምመ ማ ረዘቅተኒ ሚምማ ኡሂብቡ ፈጅአልሁ ቁውወተን ሊ ፊማ ቱሂብቡ። አልላሁምመ ወማ ዘወይተ አንኒ ሚምማ ኡሂብቡ ፈጅአልሁ ሊ ፈራገን ፊማ ቱሂብቡ
«አላህ ሆይ! ውዴታህን፣ ውዴታው አንተ ዘንድ የሚጠቅመኝን ሰው ውዴታም ለግሰኝ። አላህ ሆይ! ከምወዳቸው ነገሮች የሰጠኸኝን፣ አንተ ለምትወደው ነገር ጉልበት (መጠናከሪያ) አድርግልኝ። አላህ ሆይ! ከምወዳቸው ነገሮች የከለከልከኝን ነገር ደግሞ፣ አንተ ለምትወደው ነገር ጊዜ (ክፍት ቦታ) አድርግልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3491)
Reference: ሐሰን (ኢብን ሀጀር)። ተኽሪጁል መሳቢህ፡ ፫/፴፩