Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ زِدْنَا وَلَا تَنْقُصْنَا وَأَكْرِمْنَا وَلَا تُهِنَّا وَأَعْطِنَا وَلَا تَحْرِمْنَا وَآثِرْنَا وَلَا تُؤْثِرْ عَلَيْنَا وَأَرْضِنَا وَارْضَ عَنَّا
አልላሁምመ ዚድና ወላ ተንቁስና፣ ወአክሪምና ወላ ቱሂንና፣ ወአእጢና ወላ ተህሪምና፣ ወአሲርና ወላ ቱእሲር አለይና፣ ወአርዲና ወርደ አንና
«አላህ ሆይ! (በረከትህን) ጨምርልን አትቀንስብን፤ አክብረን አታዋርደን፤ ስጠን አትከልክለን፤ መርጠህ አብልጠን እንጂ በላያችን ላይ አትምረጥብን፤ ውደደን እንዲሁም ውደድልን።» (ቲርሚዚ፡ 3173)
Reference: ሰሂህ (አህመድ ሻኪር)። ሙስነድ አህመድ ፩/፻፳፬