Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى وَالتُّقَى وَالْعَفَافَ وَالْغِنَى
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከል ሁዳ ወትቱቃ፣ ወል-አፋፈ ወል-ጊና
«አላህ ሆይ! እኔ ቅን መንገድን፣ የአላህን ፍራቻ፣ ጥብቅነትን (ከሃራም መጠበቅን) እና መብቃቃትን (ሀብትን) እጠይቅሃለሁ።» (ሙስሊም፡ 2721)
Reference: ሙስሊም፡ ፪፯፳፩