Loading...
ልብ በዲን ላይ እንዲጸና የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوْبِ ثَبِّتْ قَلْبِيْ عَلَى دِيْنِكَ
ያ ሙቀልሊበል-ቁሉቢ ሰብቢት ቀልቢ አላ ዲኒክ
«አንተ ልቦናዎችን የምትለዋውጥ (የምታገላብጥ) ሆይ! ልቤን በዲንህ (በሃይማኖትህ) ላይ አጽናልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3522)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፳፪