Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَحْسِنْ عَاقِبَتَنَا فِي الْأُمُوْرِ كُلِّهَا، وَأَجِرْنَا مِنْ خِزْيِ الدُّنْيَا وَعَذَابِ الْآخِرَةِ
አልላሁምመ አህሲን አቂበተና ፊል ኡሙሪ ኩልሊሀ፣ ወአጂርና ሚን ኺዝዪድ ዱንያ ወአዛቢል አኺራህ
«አላህ ሆይ! የሁሉንም ነገሮች መጨረሻ አሳምርልን። ከዱኒያ ውርደት እና ከአኼራ ቅጣትም ጠብቀን።» (አህመድ)
Reference: ሷሒሕ (አሕመድ ሻኪር)። ዑምደቱ ታፍሲር፡ ፩/፩፮፪