Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْبَرَصِ وَالْجُنُوْنِ وَالْجُذَامِ وَمِنْ سَيِّئِ الْأَسْقَامِ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚነል በረሲ፣ ወል-ጁኑኒ፣ ወል-ጁዛሚ፣ ወሚን ሰይዪኢል አስቃም
«አላህ ሆይ! ከለምጽ፣ ከእብደት፣ ከሥጋ ደዌ እና ከመጥፎ በሽታዎች በአንተ እጠበቃለሁ።» (አቡ ዳውድ፡ 1554)
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፶፬