Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ حْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ قَائِمًا وَاحْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ قَاعِدًا وَحْفَظْنِي بِالْإِسْلَامِ رَاقِدًا وَلَا تُشْمِتْ بِي عَدُوًّا وَلَا حَسِدًا، اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ مِنْ كُلِّ خَيْرٍ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ كُلِّ شَرٍّ خَزَائِنُهُ بِيَدِكَ
አልላሁምመህ ፈዝኒ ቢል-ኢስላሚ ቃኢመን፣ ወህፈዝኒ ቢል-ኢስላሚ ቃኢደን፣ ወህፈዝኒ ቢል-ኢስላሚ ራቂደን፣ ወላ ቱሽሚት ቢ አዱወን ወላ ሃሲደን። አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ሚን ኩልሊ ኸይሪን ኸዛኢኑሁ ቢየዲክ፣ ወአኡዙ ቢከ ሚን ኩልሊ ሸርሪን ኸዛኢኑሁ ቢየዲክ
«አላህ ሆይ! ቆሜም በእስልምና ጠብቀኝ፤ ተቀምጬም በእስልምና ጠብቀኝ፤ ተኝቼም በእስልምና ጠብቀኝ። በኔ ላይ ጠላትንም ሆነ ምቀኛን አታስደስትብኝ። አላህ ሆይ! እኔ ካዝናዎቹ በእጅህ የሆኑትን መልካም ነገሮች ሁሉ እጠይቅሃለሁ። ካዝናዎቹ በእጅህ ከሆኑት መጥፎ ነገሮች ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ።» (ሃኪም፡ 1/525)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፲፭፻፵