Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اجْعَلْ أَوْسَعَ رِزْقِكَ عَلَىَّ عِنْدَ كِبَرِ سِنِّي وَانْقِطَاعِ عُمُرِي
አልላሁምመጅአል አውሰአ ሪዝቂከ አለይየ ኢንደ ኪበሪ ሲንኒ፣ ወንቂጣኢ ዑምሪ
«አላህ ሆይ! እድሜዬ ሲገፋ (ሲጨምር) እና ህይወቴ ሊያበቃ ሲል (አቅሜ ሲደክም)፣ ያንተን ሰፊ ሪዝቅ (ሲሳይ) በኔ ላይ አድርግልኝ።» (ሃኪም፡ 1/542)
Reference: ሐሰን (ሀይሰሚ)። መጅመዑዝ-ዘዋኢድ፡ ፲/፻፹፭