Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ يَوْمِ السُّوءِ وَمِنْ لَيْلَةِ السُّوءِ وَمِنْ سَاعَةِ السُّوءِ وَمِنْ صَاحِبِ السُّوءِ وَمِنْ جَارِ السُّوءِ فِي دَارِ الْمُقَامَةِ
አልላሁምመ ኢንኒ አኡዙ ቢከ ሚን የውሚስ-ሱኢ፣ ወሚን ለይለቲስ-ሱኢ፣ ወሚን ሳአቲስ-ሱኢ፣ ወሚን ሳሂቢስ-ሱኢ፣ ወሚን ጃሪስ-ሱኢ ፊ ዳሪል ሙቃመህ
«አላህ ሆይ! ከመጥፎ ቀን፣ ከመጥፎ ሌሊት፣ ከመጥፎ ሰዓት፣ ከመጥፎ ጓደኛ እና በመኖሪያ አካባቢዬ ካለ መጥፎ ጎረቤት በአንተ እጠበቃለሁ።» (ጦበራኒ)
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፺፱