Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ انْفَعْنِي بِمَا عَلَّمْتَنِي وَعَلِّمْنِي مَا يَنْفَعُنِي وَزِدْنِي عِلْمًا
አልላሁምመንፈእኒ ቢማ አለምተኒ፣ ወአልሊምኒ ማ የንፈኡኒ፣ ወዚድኒ ኢልማ
«አላህ ሆይ! ባስተማርከኝ ነገር ጠቃሚ አድርገኝ (ተጠቃሚ አድርገኝ)፤ የሚጠቅመኝንም ነገር አስተምረኝ፤ እውቀትንም ጨምርልኝ።» (ቲርሚዚ፡ 3599)
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፺፺